![]() የኮሌራ ክትባት የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነውየኢንስቲትዩቱ የበሽታዎችና የጤና ክስተት ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት በጋምቤላ፣በኦሮሚያ፣በደቡብ፣ በሶማሊያ እና በሲዳማ ክልሎች በኮሌራ የተጠቁ 20 ዞኖች እና 32 ወረዳዎች ሲሰጥ የነበረዉ የወረርኝ ምላሽ ስራዎች እና በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረውን የኮሌራ ክትባት አፈጻጸም አስመልክቶ ከመጋቢት 10 እስከ 11/2013 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ የግምገማ መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል![]() በሞባይል መተግበሪያ የሚሰጠው የኮቪድ-19 ስልጠና በአዲስ መልክ ቀረበኮቪደ-19 ኢትዮጵያ በሚባል የሚታወቀው የስልጠና መተግበሪያ በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን ከምንጠቀምበት የኮቪድ-19 መመሪያዎች ባማከለ መልኩ በተጨማሪ የትምህርት ቤት እና የቤት ውስጥ እንክብካቤ ጨምሮ በአዲስ መልክ ቀርቧል፡፡ ስልጠናውን ይውሰዱ፣ ሰርተፍኬት ያግኙ! http://bit.ly/3apv5J2በኤች ኤይቪ ላይ የሚደረገዉ ምላሽ ይበልጥ ዉጤታማ ይሆን ዘንድ በመረጃ ላይ የተደገፉ ልዩ ልዩ የጥናት ሥራዎች የሚሠጡት ጠቀሜታ እጅግ የጐላ እንደሆነ ተገለፀ፡፡በዛሬዉ እለት የጤና ሚኒስቴር ፣የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስትትዩት፣ ሁሉም የክልል ጤና ቢሮዎች እና አጋር አካላት በተገኙበት በተከናወነዉ አዉደ ጥናት ላይ እንደተገለፀዉበሞሪንጋ ላይ ሲደረግ የነበረው የጥናትና ምርምር ፕሮጀክት በመጠናቀቁየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በሞሪንጋ እጽዋት ላይ ሲደረግ የነበረው ምርምር ፕሮጀክት በመጠናቀቁ የተገኘውን ውጤትና ግኝት ለማስተዋወቅ ብሎም ለተሳታፊ የትምህርት ተቋማትና ተመራማሪዎች ምስጋና እና እውቅና ለመስጠት ከየካቲት 18 እስከ 21 2013 ዓ.ም![]() ኢንስቲትዩቱ የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነውበኢንስቲትቱ የእቅድ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የተቋሙን የ2013 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከጥር 27 እስከ 29/2013 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ዋና ዳይሬክተር፣ ም/ዋና ዳይሬክተሮች እንዲሁም ሁሉም የማኔጅመንት አባላትና የቡድን አስተባባሪዎች በተገኙበት ግምገማ በማካሄድ ላይ ነው |
We have 62 guests and no members online