በጉብኝቱ ወቅትም የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እንደተናገሩት – የንግስት እሌኒ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአካባቢውን ማህበረሰብ እና በሪፈራል የሚመጡ ታካሚዎችን የጤና ችግሮች ለመፍታት እያደረገ ያለውን ጥረት እና እየታዩ ያሉ ለውጦች የሚበረታቱ መሆናቸውን ገልጸዉ፤ በላብራቶሪ አገልግሎት አቅምን በማጠናከር በኩል የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጠንካራ አደረጃጀት ከመፍጠር ጀምሮ ከፍተኛ ሀብት በመመደብ በመላ ሀገሪቱ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications