የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገራችን በተለያዩ ክልሎች በልዩ ልዩ ምክንያቶች ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን የመከላከልና ምላሽ የመስጠት ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ከነዚህም ውስጥ አንዱ በቦታው በመገኘት ሙያዊ ድጋፍ መስጠት ይገኝበታል፡፡ ስለሆነም በተለያዩ ክልሎች ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች በሙያው ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎት ያለው ማንኛውም የጤና ባለሙያ ከታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መመዝገብ የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
እናመሰግናለን!

 

The Ethiopian Public Health Institute, Public Health Emergency Operation Center, has been responding to Internally Displaced Persons (IDPs) in all regions in collaboration with different sectors and partners. One of the response activities is providing professional support to regions hosting IDPs. For this reason, the institute is looking for volunteer health professionals who can provide service for displaced populations. If you are interested to provide support to those affected, please click and register on the link below.
Thank you!

 

 

 

 

 

 

download